луоикипроцк
уптцукполтукшг
пуцкпп
7.1

Advertising on the Telegram channel «Ethio leboled store»
2
Books, Audiobooks & Podcasts
Language:
English
0
0
☞በየቀኑ ተከታታይ ልብወለድ ይለቀቃል
☞ ዘና ፈታ ማለት ከፈለጉ
☞ ልብወለድ
☞ ታሪክ
☞ የድሮና አዳዲስ መፅሐፍቶችን
ተወዳጅ ልብወለድይለቀቃል join request ያድርጉ
ገባ ..ገባ በሉ ...... 👇👇👇👇👇👇::
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$2.40$2.40local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
📚ርዕስ:- እውነት+ እምነትና ህይወት
📝ደራሲ:- ኦሾ(ቻንድራ ሙሃንቼ)
👤ትርጉም:- ብርሃኑ በላቸው
📜ይዘት:- ፍልስፍና
📆ዓ.ም:- 2012
📖የገፅ ብዛት:- 340
📝ደራሲ:- ኦሾ(ቻንድራ ሙሃንቼ)
👤ትርጉም:- ብርሃኑ በላቸው
📜ይዘት:- ፍልስፍና
📆ዓ.ም:- 2012
📖የገፅ ብዛት:- 340
📚ርዕስ:- እውነት+ እምነትና ህይወት
📝ደራሲ:- ኦሾ(ቻንድራ ሙሃንቼ)
👤ትርጉም:- ብርሃኑ በላቸው
📜ይዘት:- ፍልስፍና
📆ዓ.ም:- 2012
📖የገፅ ብዛት:- 340
📝ደራሲ:- ኦሾ(ቻንድራ ሙሃንቼ)
👤ትርጉም:- ብርሃኑ በላቸው
📜ይዘት:- ፍልስፍና
📆ዓ.ም:- 2012
📖የገፅ ብዛት:- 340
📚ርዕስ:- እውነት+ እምነትና ህይወት
📝ደራሲ:- ኦሾ(ቻንድራ ሙሃንቼ)
👤ትርጉም:- ብርሃኑ በላቸው
📜ይዘት:- ፍልስፍና
📆ዓ.ም:- 2012
📖የገፅ ብዛት:- 340
📝ደራሲ:- ኦሾ(ቻንድራ ሙሃንቼ)
👤ትርጉም:- ብርሃኑ በላቸው
📜ይዘት:- ፍልስፍና
📆ዓ.ም:- 2012
📖የገፅ ብዛት:- 340
📚ርዕስ:- እውነት+ እምነትና ህይወት
📝ደራሲ:- ኦሾ(ቻንድራ ሙሃንቼ)
👤ትርጉም:- ብርሃኑ በላቸው
📜ይዘት:- ፍልስፍና
📆ዓ.ም:- 2012
📖የገፅ ብዛት:- 340
📝ደራሲ:- ኦሾ(ቻንድራ ሙሃንቼ)
👤ትርጉም:- ብርሃኑ በላቸው
📜ይዘት:- ፍልስፍና
📆ዓ.ም:- 2012
📖የገፅ ብዛት:- 340
731
14:42
21.05.2025
😘ሴተኛ አዳሪ ነኝ😘
እውነተኛና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ በመልካም ልቦች የ ቴሌግራም ገፅ ተዘጋጅቶ የቀረበ💛
▬▬▬❁ክፍል ስድስት▬▬▬
.....አሁን ሴተኛ አዳሪ ሆኛለው በስራዬ አላፍርም ምክንያቱም እኔና ልጄን የማስተዳድርበት የማኖርበት ስለሆነ በደንብ ሰራዋለው።
ዛሬም እንደተለመደው የክለቡ እንቅስቃሴ ትንስ ስለደበረኝ ውጪ ቆሚያለው ብርዱ ከወትሮ ለየት ብሎ ይበርዳል። በዚ ጊዜ ቶሎ ደንበኛ መጥቶ እንዲወስድክ ትመኛለክ።
ሴተኛ አዳሪ ማለት ራስክን ሸጠክ ገንዘብ መስራት ነው ስለዚ ዋጋችን ይለያያል ከ 30 ብር እስከ ሺ ቤቶች ድረስ እንደቦታውና እንደፈላጊው አይነት ዋጋችንን እንቀይራለን እኛ የመቶ ቤቶቹ ነን እኔ ለአንድ ቀን አዳር ባለመኪናውን እና እግረኛውን ዋጋ እየለዋወጥኩ ነው ምሰራው አንዳንዱ እንድቀንስ ይነግርካል በቃ ልብስ የሚገዛ ነው ሚመስለው።
ህይወት በሴተኛ አዳሪ ኑሮውስጥ ዛሬ እና ዛሬ ብቻ ናት እኔ እና መሰል ልጅ ያላቸው ሴተኛ አዳሪዎች ካልሆኑ ዛሬ የሚያገኙትን ነገጠዋት ጭንቀት ለመርሳት እያሉ በሱስ ይጨርሱታል። ሁሉም ሲያጨስና ሲቅም ደስተኛ ለመምሰል ይሞክራል ይስቃል ይጫወታል ግን የውስጡም ህመም ማንም አይረዳውም ማንም አያየውም።
ሴተኛ አዳሪ መሆንክ ትዝ ሲልክ ራስክን ለመመርመር ስታስብ በቃ ሰውንም ፈጣሪንም ትጠላለክ።
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
ብዙ እያወራው የዛሬዋን ምሽት አስረሳኝ እኮእና በዛ ደንበኛ በሚያስናፍቅ ብርድ ውስጥ ሆኜ አንድ በጣም የሚያምር መኪና አጠገቤ ቆሜ ከዛ የሆነች ሴት ከመኪና ውስጥ ሆና አምስት ሽ ከፍላለው ነይ ግቢ አለችኝ እኔም ምንም ሳልል ገባው እኔ የመሰለኝ ለአንዱ ሀብታም ልሰጠኝ ይሆናል አልኩ በውሽጤ ደሞ ገንዘቡ በጣም ያጓጓል በቃ ደስ እያለኝ ነበር የሄድኩት።
በመኪናው ትንሽ ከሄድን ቡሀላ አንድ ከተማው ውስጥ ተለቅ ያለ ሆቴል ገባን ከዛ ክፍል ያዘች።
፨ ነይ አትፍሪ ቆንጂዬ አለችኝ ፈገግ እያለች
፨ ስራዬ አይደል ምን ያስፈራኛል እያልኩ ተከተልኳት
ወደክፍሉውስጥ አብራኝ ስትገባ ግን አንድ ነገር ሀሳቤ ውስጥ መጣ ሴት ለሴት በጣም ፈራው ወደሱ ጋንጋጠጥኩ ብዙ ዘመን ያለፈኝን ፈጣሪን ያሰብኩት እንዳይሆን ለመንኩት ግን ምን ዋጋአለው ።
፨ነያ ቆንጄዬ ሻወር አብረን እንውሰድ ስትለኝ ደነገጥኩ
መደናገጤን ስታይ ገባት መሰለኝ
፨ውይ ቆንጆ ካልፈለግሽ አላስገድድሽም ግን ለምን አብረሽኝ መጣሽ አለችኝ
ውይ ጥሩ ሰው ነች ማለርነው አልኩና ሁሉንም ነገር ነገርኳት ከዛ እየሳቀች በይ ላጓላላውሽ ብላ አንድ ሺ ብር ሰታኝ ያነሳቺኝ ቦታ መለሰችኝ።
አይ ሀገሬ ወዴት እየሄድሽ ነው አልኩና ሌላ ወንድ መጠባበቅ ጀመርኩ አንድ ሺ ብሩን ስላገኘው ግን ደስ ብሎኛል ። እዛው ቆሜ ብዙም ሳይቆ አንድሰው መጥቶ በመኪማ ወሰደኝ አሁን እንኳን ወንድ ነው ግን አስገራሚ ነገር ነበር ያጋጠመኝ ዛሬ ሴት ለሴትትት ሆኦኦኦኦኦኦ. ...
......ከአስገራሚው ምሽት ቡሀላ ጠዋት ላይ ብሩን ይዤ ወደቤት ሄድኩና ብሩን ሳላጠፋው የቤት ክራይ ከፈልኩ አዲሱ አከራዬ ማለትም የወይዘሮ ጥሩን ቤት የገዙት ጋሽ ከቤ ናቸው ።
ያኔ እማማ ሊሄዱ ሲሉ ቤቱን ለቅቄ የነበረ ቢሆንም ያው እማማ ለጋሽ ከቤ ነግረው ካለውበት አስፈልገው ተመለሽሼ እዚ ገብቻለው። ጋሽ ከቤ ከእማማ ጋር በአንድ ነገር ብቻ ይመሳሰላሉ ልጃቸው ውጪ ነው ሚኖረው እሱነው ይህን ቤት የገዛላቸው ግን ብቻቸውን ሳይሆን የሚኖሩት ባለቤታቸው ወሮ መሰረትም አሉ ። ጋሽ ከቤ እንደዛ ሀብት ኖሯቸውም ገንዘብ ላይ ቀልድ አያቁም እኔን አደራ አለብኝ እያሉ ብዙ አጫኑኝም እንጂ ክራይ አንድ ቀን ማሳለፍ ከባድ ነው።
ዛሬም የቤት ክራይ ቀድሜ ስከፍል ገርሞዋቸው
፨ ምን ተገኘ አጅሪት ካለልማድሽ ቶሎ ከፈልሽ ብለው በአሽሙር ነበር የተቀበሉኝ።
፨አንዳንዴ እኮ ያስፈልጋል ብያቸው ወደቤት ገባው።
ቤስገባ ሚኪ ከእንቅልፉ ተነስቷል ከዛ ቁርስ ሰርቼ አብረን ከበላን ቡሀላ ወደትምርት ቤት አድርሼው እኔ ልብስ ልገዛ ወሰቡቲክ ሄድኩ።
ሌላው የዚስራ ፈተና ይህ ነው ከጽታ ግንባታ ማንም ውስጣችንን የሚያይ ስለሌለ ገላችንን በማስዋብ ገንዘባችንን እንጨርሳለን ደሞም ዋነኛው የዚ ስራ ፉክክር ይህነው ጥሩ ለብሶ ደንበኛን መሳብ እኔም ያንነው ያረኩት ራስን በደንብ የሚያሳይ ልብስ ገዝቼ ወዴቤት ተመለስኩና እንቅልፌን ተኛው።
11ሰአት ላይ ተነስቼ ልጄን አመጣው ና ለባብሼ ለጎሮቤቶቼ አደራ ልጄን አደራ ብዬ ወደ ስራ ሄድኩ። ከሞላ ጎደል ይህ የእለት ተእለት ኑሮዬ ነው አንድም ቀን አይለወጥም።
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,.,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
ዛሬ ክለብ ውስጥ ሰው በዝቷል ስራ ስለበዛ እኛም አስተኛጋጆቹን እያገዝን ነበር። በዚ መሀል ነው አንድ ያልጠበኩት ሰው ክለብ ውስጥ ያየሁት እዛው ባለውበት ደርቄ ቀረው አጠገቤ እስኪደርስ ድረስ መንቀሳቀስ አልቻልኩም ነበር።
፨ ሳሚ!!! አልኩኝ ጮክ ብዬ በግድ ያወጣውት ቃል ነበር ከአሁን አሁን ገደለኝ ሊጮህብኝ ነው ብዬ ስጠብቅ ወደኔ በፍጥነት መቶ አቀፈኝ ።
ያን ሰአት ዝብርቅርቅ ያለ ስሜት ነበር የተሰማኝ ደስታ ይሁን ሀዘን ጥሩ ይሁን መጥፎ የማላቀው ስሜት ነበር የተሰማኝ ጫጫታው ስለማይመች ብለን ወደውጪ ወጣን ልክ ገና ስንወጣ ነበር እግሬላይ የተደፋው
፨ በድዬሻለው ይቅር በይኝ አንቺን ካጣው ቡሀላ መኖር ከበደኝ ፍቅር እባክሽን እያለ ማልቀስ ጀመረ
፨እሺ ተነስ ይቅር ብዬካለው አልኩና አስነሳውት
እውነት ለመናገር የምሬን ነበር ያየማውቀው ሳሚ አልነበረም የድሮ መልክማ ቁመናው ምንም የለም ጠቅሯል ከስቷል ቆይቶ ላየውማ ሰው ሳሚም መሆኑን አይለይም ነበር.......
ይቀጥላል
✎ ክፍል ሰባት ከ 200 Like በኋላ ይቀጥላል❤️🩹 ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ #ሼር♥️ ማድረግ አይርሱ።
┄┄┉┉✽»🌺✿🌺»✽┉┉┄┄

2300
19:57
21.11.2024
Kefel 3 be 2:00 yitebequn 👍
1800
19:22
08.11.2024
😘ሴተኛ አዳሪ ነኝ😘
እውነተኛና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ 💛
▬▬▬❁ክፍል አንድ▬▬▬
ሴተኛ አዳሪዋ፣ ሸሬ..፣ቆንጆ ፣ ቀሽቷ ደሞ ሌላም የስድብም ሆነ የሙገሳ ቃላት መጠሪያዎቼ ናቸው አሁን ያለሁት የምችቷ ንግስት የሆነችው ቺቺኒያ በአንድ ታዋቂ ግሮሰሪ ውስጥ ነው ። ይሄን ሁሉ ስለፈልፍ ማነሽ ትሉ ይሆናል ልክ ናቹ ግን ማንም በስሜ ስለማይጠራኝ እኔም ስሜን ብዙ ጊዜ አልለውም ግን ለማወቅ ያህል ቤቲ እባላለሁ ይህንን ስም ያወጣልኝ የምወደውና በጣም ይወደኝ የነበረው አባቴ ነው።
የተወለድኩት ደብረዘይት ነው ለቤቱ ብቸኛ ልጅ ስለነበርኩ አቅብጠው ነው ያሳደጉኝ እህት ባይኖረኝም እንደ እህት የማያት የአክስቴ ልጅ የሆነችው ቤዛ አብራን ነበር ምትኖረው ። ሱቅ ስንሄድም ሆነ ት.ቤት ብቻ የትም ቦታ አንለያይም ነበር። በትምህርት ሁለታችንም ጎበዝ ነበርን አንደኛ መውጣት መገለጫዎቻችን ናቸው ስምንተኛ ክፍል እስከምንደርስ ድረስ።
ብዙዎች እንደሚሉኝ ቆንጆ ነኝ ያው ተፈጥሮ በእድሜ በምታመጣው ለውጥ ጋር ደሞ ራስን ማካበድ አይሁንብኝ እና በጣም ቆንጆ እየሆንኩና የብዙ ወንዶችን ትኩረት እየሳብኩ መጣው... እኔግን ለእንደዚ አይነት ነገር ትኩረት የማልሰጥ ለመምሰል እሞክር ነበር።
ያ ነገር ግን ሰፈር ውስጥ ተገረሰሰ ሁሌ ሱቅ ስንሄድ እዛው ሱቁ አካባቢ ያሉ ወጣቶች ሳይለክፉን አናልፍም የመጀመሪያ ሰሞን ቢደብረንም ቀስ እያልን ግን ለምደነዋል ያኔ ነው ታዲያ አንድ ወንድ ትኩረቴ ውስጥ የገባው ቆንጆ ዝምተኛ እና እድሜው ከ25 የማይበልጥ ወጣት ላይ አይኔ አረፈ ሁሌም የጓደኞቹ ለከፋ ላይ ተሳትፎ አያቅም ። ለዛ መሰለኝ ትኩረቴ ውስጥ የገባው ከዛ ስለሱ መጠያየቅ ስጀምር ግን የሰማውት እኔ ካሰብኩት በተቃራኒ ሆኖ አገኘውት አንገት ደፊ ሃገር አጥፊ እንደሚሉት አይነት ነው አሉኝ ።
ከኛ ሰፈር ራቅ ብሎ ቤት ተከራይቶ እንደሚኖር ሰማው እኔ ግን ያንን ሁሉ ነገር እያወኩ ልጁን ለመተዋወቅ መሞከር ጀመርኩ ሙከራዬ ብዙም ሳይቆይ ሰራ።
አንድ ቀን ከቤዛ ጋር ወደ ትምህርት ቤት እየሄድን ብቻውን ሲሄድ ተገጣጠምን ከዛ ሰላምነው አልኩት እድሌን ላለማባከን ብዬ ደና
፨ ዛሬ እንግዲ ብቻዬን ነኝ ማንም አይለክፋችሁም አለ ወደኛ እየመጣ
፨ ልከ ብለሀል ብለን ሳቅን
፨ ወደላይ ነክ መሰለኝ አናቁምክ እኛም እንሂድ አለች ቤዛ
፨እረ እናንተ ወደምቴዱበት ነኝ አለና እስከ ትምህርት ቤት ድረስ ሸኝቶን ተመለሰ ሰው ዝምብሎ ነው እንዴ የሚያወራው እኔ ልጁ ላይ ምንም ነገር አላየሁበትም ግን ደሞ በአንድ ቀን ሰውን ማወቅ ይከብዳል....
ክላስ ውስጥ ሆኜ እሱን ነበር የማስበው አወራሩ ሳይስበኝ አልቀረም።
ከዛ ቡሃላ በቀጣዩ ቀን ስንሄድ አልነበረም ከዛ አጋጣሚ ነው ብዬ ተውኩት ማታ ሱቅ እንደማገኘው ተስፋ አርጌ ግን ምን ዋጋለው ሱቅም የለም በቀጣይ ቀንም እንደዛው እያለ ካየሁት ሳምንት አለፈኝና ይናፍቀኝ ጀመር።
ምን ሁኜ እንደሆነ ባላቅም ትኩሬቴን ሰርቆታል ከዛ በሳምንቱ ሱቅ ስሄድ ከጓደኞቹ መሀል አየውት ከዛ በምልክት ጠራውት እና ሄድኩ እሱም ገብቶታል ትንሽ እንደሄድኩ ተከትለኝ ከሰፈር ብዙም ወደማይርቅ አንድ ኩሬ አካባቢ ሄድን.... በስራ ምክንያት እንደ ጠፋ ነገረኝ....ሌሎች ነገሮችንም አወራን ከዛን ቀን ቡሃላ ከሱ ጋር መለያየት ከበደኝ ምንም እንኳ እድሜ በጣም ቢበልጠኝም እኔ ግን ያ አይታየኝም ነበር...ከሱ ጋር ያበደ ፍቅር ውስጥ ገባው ያቺ ኩሬ ትልቅ መገናኛችን ነበረች።
ግንኙነታችን ወር ካለፈው ቡሀላ አንድ ጥያቄ ከሱ ይመጣ ጀመር አብረን እንደር በሚል ጭቅጭቅ ፈጠረ....እኔግን ዝግጁ አይደለውም እያልኩ ጥያቄውን በእንቢታ ነበር የማልፈው... እሱ ሁሌ ሲጠይቅ እኔም ሁሌ እንቢ ስለው ትንሽ ሳምንታትን አሳለፍን....የሚያገኘኝን ጊዜ መቀነስ ስልክ ስደውል አለማንሳት ጀመረ ምክንያቱን ስጠይቀው ስራ ስለሚበዛብኝ ነው ይላል ግን ምክንያቱ ገብቶኛል ።
እኔ ትልቅ ድብርት ውስጥ ገባው... ትምህርት አስጠላኝ የመጀመሪያ ሴሚስተር ውጤቴም በጣም ወረደ....አባቴ እኔን መጠራጠር ጀመረ... ምን መጠራጠር ብቻ እኔ ሳላውቅ እኔን ከጀመረ ሰነባብቷል....
ይህንን ያወቅኩት አንድ ቀን ሀገር ሰላም ብለን እኔና ሳሚ ኩሬው ጋር ስንሳሳም ከኋላ ቤቲ ብሎ የጠራኝ ቀን ነው.... በህይወቴ ሙሉ እንደዛን ቀን ተሸማቅቄ አላቅም።ዞር ስል በፍጥነት እየጎተተ ወደ ቤት ወሰደኝ....ደህና አድርጎ በጥፊ መታኝ ከቤት እንዳልወጣም እገዳ ጣለብኝ.... እኔግን ምንም የምመለስ ልጅ አልሆንኩም....
ይቀጥላል❤️🩹
✎ ክፍል ሁለት ከ 50 Like በኋላ ይቀጥላል❤️🩹 ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ #ሼር♥️ ማድረግ አይርሱ።
┄┄┉┉✽»🌺✿🌺»✽┉┉┄┄
𝙟𝙤𝙞𝙣 𝙪𝙨💚

1700
22:26
04.11.2024
😘ሴተኛ አዳሪ ነኝ😘
እውነተኛና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ በመልካም ልቦች የ ቴሌግራም ገፅ ተዘጋጅቶ የቀረበ💛
▬▬▬❁ክፍል አምስት▬▬▬
.....ያንቀን ሜላትና እኔ ስራ ሳንሄድ ለመዝናናት ወሰንን ያው ለገንዘቡ ችግር የለውም ምክንያቱም ብሩክ አብሮን ነው። ከመጠጥ ላይ መጠጥ ከክለብ ክለብ እየቀየርን ተዝናናን ሳይሆን ተበታተንን ነው ሚባለው ከዲያስፖራዬ የሚወጡትን የፍቅር ቃላት አምኜ ደስ ብሎኝ ራሴን ልሰጠው ወሰንኩ ሳሚን እስከመጨረሻው ለመቅበር ወስኛለው ምሽቱ ሲገፋ ሜሊን ተሰናበትናት....አዲስ አመቱ ሊገባደድ ሲል የኔም የአንድ አመት ድንግልና ተገባደደ።
ጠዋት ላይ ስነቃ ብሩክ ሻወር ወስዶ እየወጣነበር።....
፨ ብሩካ ነቅተካል እንዴ አልኩት ራሴን ለማነቃቃት እየተወጣጠርኩ
፨ ትንሽ ቆየው የኔ እንቅልፋም አለና ልብሱን መለባበስ ጀመረ ።
፨የትናንቱ ድካም እስካሁን አለቀቀኝም ብዬ እኔም ወደ ሻወር ገባው።
ገላዬን ታጥቤ ወደ ክፍሉ ስመለስ ብሩክ እዛ አልነበረም በቃ ካፌ ውስጥ ይሆናል ብዬ ልብሴን ቀያይሬ ልወጣ ስል በርላይ የሆነ ወረቀት አየው ቶሎ ብዬ አንስቼ ማንበብ ጀመርኩ.... ደብዳቤው የስንብት ነበር ደነገጥኩ በዛች አጭር ደብዳቤ የህወቴን መስመር ዘጋው በአዲስ አመት ማግስት አሮጌነት ተሰማኝ።
ደብዳቤ መፃፍ ባልችልም ይህንን
የፃፍኩት ደና ሁኚ ለማለት ያክል ነው
እኔ ዛሬ ነው ወደ አሜሪካ የምበረው
በዚች አጭር ጊዜ ጥሩ ነገር አሳልፈናል...
ግን ስህተት ነበሩ ምክንያቱም እኔ
ባለትዳር እና የልጅ አባት ነኝ..የክፍሉ
ኮመዲኖ ላይ ገንዘብ
አስቀምጬልሻለው ደና ሁኚ ይላል።
ቶሎ ብዬ ኮመዲኖውን ከፈትኩት የታሸገ 5ሺ ብር አለ አንስቼው እያለቀስኩ ከሆቴሉ ወጣው... ሰአቴን ሳየው 6 ሰአት ይላል ቤት እንዴት እንደደረስኩ ባላቅም ቤት ገባው...ቤት ስደርስ ሜሊ ሄዳ ነበር። ከዛ ወደ እማማ ጋር ሄጄ ልጄን ይዤው መጣውና እሱን አቅፌ ማልቀስ ጀመርኩ ወንዶችን ጠላው ለስሜት ብቻ የሚኖሩ እንስሶች መሰሉኝ ከዛ ለቅሶውና የትናንቱ ጭፈራ ታክሎበት እንቅልፍ ወሰደኝ ።....
ስነቃ መሽቶ ነበርና ልጄን ምግብ አብልቼ ደግሜ አስተኛውት ።...በቀጣዩ ቀን ስራ ገባው ።
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
የማያልፍ ነገር የለምና ያም የመከራ ቀን አልፎ ለሌላ መከራ ተዘጋጅቻለው። እማማ እድሜ ይስጣቸውና ስለ ልጄ ምንም ሳልጨነቅ ነበር የምኖረው ግን ከጊዜ ወደጊዜ ኑሮ እየከበደኝ መጣ ደሞዜ ከወር ኪራይ አልፋ ለኔ ልብስ ለልጄም ምግብ መግዛት እያቃጠኝ ነው።
ለካ እስካሆን የደሞዜ ትንሽነት ያልተሰማኝ ሜሊና ያ አውሬ ብሩክ ስለነበሩ ነው።
አሁን ክፍተቴ እየታወቀኝ ነው። ተጨማሪ ስራ ለመስራት ሞክሬያለው ግን እንደሱ የሚቻል አልሆነም። አንድ ቀን አንዲት ሴተኛ አዳሪ ጓደኛዬን ሳማክራት
፨ለምን የኛን ስራ አጀምሪም አለችኝ ፨ማለት አልኳት
፨ ያው ቤቲዬ ቆንጆና ብዙ ወንዶች የሚፈልጉሽ ነሽ ስለዚ ይህን ስራ ብትሰሪ ገቢሽ እንደሚጨምር በጣም እርግጠኛ ነኝ አለችኝ ።
ይህን ሀሳብ ምን ልስራ ብዬ ያማከርኩት ሰው ሁሉ ለምን ሴተኛ አዳሪ አትሆኝም እያለ ይገፋፋኛል እኔ ግን መስራት አልፈልግም ነበር ያው ነበር ስላቹ እኔና ወይዘሮ ጥሩን ያለያየን ምክንያት እስኪመጣ ድረስ ነዉ።
ያ መጥፎ ምክንያት ፀብ አልነበረም ወይም ሌላ ሳይሆን ልጃቸው ነው...የልጃቸው ከአሜሪካ መምጣት ነው እንዴት አትሉም እንዴት ማለት ጥሩ ልጁ የመጣው እናቱን ለመጠየቅ ብቻ ሳይሆን ቤቱን ሸጦ እናቱን አሜሪካ ሊወስድም ነዉ።
ያንን የሰማው ቀን ምድር ሰማዩ ተናወጠብኝ የቤት ክራይ ከፈልሽ አልከፈልሽ ሳይሉ ቤታቸው ቤቴ ሆኖ ከዛም በላይ ልጄን እንደሳቸው ልጅ ተንከባክበው ያኖሩኝ የነበሩ ሰው ዛሬ እንዲ ባልታሰበጊዜ ልሄድ ነው ሲሉ ህይወት ቢጨልም ኑሮ ቢያስጠላ ቢያንስ ነው እንጂ አይበዛም።
ከትንሽ ጊዜ ቡሀላ የእማማ ፕሮሰስ አልቆ የመሸኛ ፕሮግራሙ ላይ ተገኝቻለው ቤቱን ከለቀኩ ገና ሶስተኛ ቀኔ ነበር። ያን ቀን ከልቤ አለቀስኩ የራስ እናትና አባት የተለዩ ሳይሆን የሞቱ ያክል አርጌ ነው ያለቀስኩት። እሳቸውም ልጁ እንደሚናፍቃቸውና እየደወሉ እንደሚያገኙን ነግረውኝ በእጄ ትንሽ ገንዘብ አስጨብጠውኝ ላይመለሱ ወደ ሰው ሀገር ሄዱ።
አሁን ላለሁበት ስራ ለመጀምሬ ዋናው ምክንያቴ ይሄ ነው ታድያ ከዛ ቡሀላ ህይወት ከማስበውና ከማውቃት የተለየች ሆና አገኘዋት ።
ካለ ሀሳብ ከምኖርበት ቤቴ ወጥቼ በባል ተብዬ ተገፍቼ ደግሞ ሌላ ውንድ ከድቶኝ ምን ልበል...? ህይወትን ኖርያለው...ይሄ ግን ለየት ይላል ያኔ አብረውኝ ችግሬን የሚካፈሉት ወ/ሮ ጥሩወርቅ የሉም...እነኛን የመሰሉ ደግ ሰዎች ይዤ ነበር የኖርኩት... አሁን ግን ያ የለም የልጄ ረሀብ ራሴን የማልፈልገው ስራ ውስጥ እንድገባ አርጎኛል ሴተኛ አዳሪ ።...
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
አዎ አሁን ሴተኛ አዳሪ ነኝ ሰዎች ቆንጆ ጣፋጭ ሸርሙ.. ብቻ የፈለጉትን የስድብም ሆነ የሙገሳ ቃላት ሲጠሩኝ ምንም አማራጭ የለኝም ወዬ እላለው ይህን ስራ ከጀመርኩ ዛሬ ሶስተኛ አመቴን ያዝኩ ከቤት ከወጣው ደሞ አምስት አመት ሞላ ማለት ነው አይ ጊዜ። ልጄም ትምህርት ቤት ገብቷል ይህ ነው የቤቲ ቀሽቷ ታሪክ ያቺ ለስንት ማእረግ ትጠበቅ የነበረችው ቤቲ ዛሬ ወርዳ ወርዳ የመጨርሻው ርካሹ ቦታ ተገኝታለች ። የሰዎች ግፍ ፣ የልጄ እና የእኔ የሆድ ድምፅ አስቸገረኝ..ከምንም በላይ ልጄ ይህ አይገባውም በማያቀው ነገር የማይሆን ሰው ማህፀን ውስጥ ተገኝቶ ያለ ስራው ይሰቃያል ያነው እዚ ስራ ውስጥ ያስገባኝ። ጓደኞቼ ከልብስ ልብስ ከሱስ ሱስ እያብቃቁ ገንዘባቸውን ሲበትኑ ሳይ እኔ ለቤት ኪራይ ከፍዬ እጄ ላይ የሚቀረውን ሳይ በቃ ቆረጥኩ ።...
ልጄን እንደ ድሮ ለሰው ትቼው ሳይሆን ብቻውን በር ቆልፌበት ነው ምወጣው...ጨካኝ ነሽ ልትሉ ትችላላቹ ግን አልጋ ስር አስተኝቼው ስራ የሰራውባቸውም ጊዜያት ነበሩ።
አንድ ቀን እንደልማዴ ውንድ ይዤ ስመጣ ልጁን ሲያይ ደበረው ከዛ ችግር የለም ብዬ ያንን ምንም የማያውቅ የሁለት አመት ልጅ አልጋ ስር አረኩት ስራዬን ጨርሼ ወደአልጋዉ ስር ስሄድ ልጄ ቁንጫ ወሮት ያለቅሳል እንደዛን ቀን እናት መሆኔን ጠልቼ አላቅም...እራሴን ጠላሁት.........
ይቀጥላል..........❤️🩹
✎ ክፍል ስድስት ከ 150 Like በኋላ ይቀጥላል❤️🩹 ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ #ሼር♥️ ማድረግ አይርሱ።

2100
21:53
15.11.2024
😘ሴተኛ አዳሪ ነኝ😘
እውነተኛና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ 💛
▬▬▬❁ክፍል ሰባት▬▬▬
ይቅር ብዬካለው ስለው ከወደቀበት ተነስቶ የመውጫ ከፍሎ ተያይዘን ወጣን እና ታክሲ ያዝን ምንም አላወራውም እሱም ዝም እኔም ዝም ትንሽ እንደቆየ
፨ ይቅር ያልሽኝ ግን ከምርሽ ነው አለ በመሀላችን ያለውን ፀጥታ ለመስበር
፨ ውስጤ እንደዛ ነው እንግዲ የሚለኝ
፨ አመሰግናለው በጣም። ቤቲ ልጃችንስ አለ በመሀል ትውስ ብሎት
፨ ቤት ነው አልኩት
፨ በቃ ወዳንቺ ቤት እንሂድ ማየት አለብኝ ብሎ ወደቤት ተያይዘን ሄድን ሚኪ ተኝቶ ነበር ። የሁልጊዜ ጥያቄው እንደመጣ አላወቀም። ግን እኔም ለምን ሳሚን ይቅር እንልኩት አልገባኝም ።
ያንን ቀን እኔ ቤት አደረ ጠዋት ላይ ከሚኪ ጋር አስተዋወኩት ግን አጎትክ እንጂ አባትክ ብዬ አልነበረም እሱም ደስ ብሎት ተዋወቀው ። ልጄን ሳየው ያሳዝነኛል ባላጠፋ ከኔ ከማትረባዋ ተወልዶ በልጅነቱ መከራውስጥ ሲገባ በዚች ትንሽ ጭንቅላቱ የሚመላለሱበት ጥያቄዎችን ሳስብ ሁሌም ያሳዝነዝኛል።
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,. ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
ቀኑም ቅዳሜ ስለነበር ልጄ ትምርት ቤት አይሄድም ለመጀመሪያ ጊዜ ተረጋግቼ ቅዳሜን አሳለፍኩ ሳሚ የቤት ውስጥ ስራውን ጨራርሶ እኔ ከአልጋዬ ሳልነሳ ነበር የዋልኩት ዋው ጥሩ ቀን ነበር ሳሚና ሚኪም በደንብ ተግባብተዋል። ምንም ዛሬን ብደሰት ለነገም መኖር አለብኝ እና ወደ ስራ ለመሄድ ተነሳው ልብስ ለባብሼ እንደጨረስኩ ሳሚም አብሮኝ እንደሚ ሄድ ነገረኝ እና ተያይዘን ወጣን ።
፨ ዛሬ ራት ብጋብዝሽስ ቅርይልሻል አለኝ
፨ አልችልም መስራት አለብኝ...... ብዬ ሳልጨርስ
፨ ሽርሙጥናም ስራ መሆኑ ነው አለና እሱ ቶሎ ደነገጠ ሳያስበው የተናገረው መሆኑ ያስታውቃል
፨ ቢገባክ አንተ የጣልከንን እኛን የማኖርበት ስራዬ ነው እሺ ብዬ በንዴት ጥዬው ልሄስ ስል
፨ቤቲዬ ይቅርታ ለማለት የፈለኩት እንደዛ አይደለም ። ብሎ ማለቃቀስ ጀመረ
በቃ ለዚ ንግግሬ መካሻ እንዲሆን ዛሬ በኔ ወጪ አንቺ የፈለግሽበት ቦታ ልጋብዝሽ አለኝ ። ከጋበዝክ አይቀርማ ብዬ ወደ አንዲ ታዋቂ ክለብ ወሰድኩት ከዛ መጠጣት ጀመርን።
ቀወጥነው ራሴን እስክስት ድረስ ነበር የጠጣውት ቤት እየቀያየርን ይህን መጠጥ እንለው ገባን ደስ ይል ነበር የሴተኛ አዳሪ መዳኒቱ ሱሱ ነው ሁሉንም ማስረሻው ቢራን የፈጠረ ጭንቅላት እያመሰገንን ተጋትነው። ከዛ አልጋ ይዘን አብረን አደርን.......
ጥሩ ቀን ጥሩ ምሽት አሳለፍን ደስ ይል ነበር ግን ሳሚ በተደጋጋሚ የህመም ስሜት ይሰማዋል ግን ለኔ ለማሳየት አይፈልግም ደናነኝ እያለ ይሸፋፍነዋል።
ጠዋት ላይ ተነስተን ወደ ቤት ሄድን ሚኪ ት.ቤት ሊሄድ ሲል ነበር የደረስነው ከዛ አብረን ት.ቤት አድርሰነው ስንመለስ ሳሚ አንድ ያልጠበኩትን ጥያቄ ጠየቀኝ።
፨ማታ በመከላከያ ነው ወይስ እንዲው የወጣነው አለኝ
፨ማለት ከመቼ ወዲ ነው እኔ እናንተ በ... አላስጨረሰኝም.
፨ ማለት በባዶ ነው ወይኔ አለቀልክ በይኛ አለ እየጮኸ
፨ምንድነው በሽታ ፈርተክ ከሆነ አታስብ እኔ ሁሌም እመረመራ ለው ነፃ ነኝ አልኩት የድንጋጤው ምክንያት ይህ መስሎኝ
፨አደለም እኮ...... ብሎ ሊናገር ያሰበውን ሳይናገር ዝም ብሎ ሄደ
ታድያ ምንድነው ግራ አጋባኝ ግን እኔን ጠርጥሮ እንደሆነ ገምቼ ተውኩት።
ከሳሚ ጋር ከተገናኘን ሳምንታት ተቆጠሩ ጥሩ ጊዜ እያሳለፍን ነበር። ልጄም በአጎቱ መምጣት ተደስቶ ነበር ያው አባቱ እንደሆነ ስለማያቅ ነው።
ግን ችግር የማያጣው ህይወቴ ትልቅ ችግር ይዞብኝ መጣ ከቅርብ ጊዜ ወዲ ሳሚ በጣም እያመመው ነው ክብደት መቀነስ እና ጥቁርቁር እያለነው።
ከዛሬ ነገ ይሻለዋል ስል ጭራሽ ከአልጋ ወደቀ ሆስፒታል እንሂድ ስለው እንቢ ይላል አሁንማ እኔንም የህመም ስሜት እየተሰማኝ ነው ግን ጭንቀት ይሆናል ብዬ ትኩረት አልሰጠውትም።
ገንዘብ ብዙ አይቸግረንም እኔም ስራ ሰራለው ሳሚም ከየት እንዳመጣው ባላቅም በቂ የሚባል ገንዘብ አለው።
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
ቀኑ ቅዳሜ ነው እንደተለመዱት ቀናት ምንም ለውጥ የለበትም ደስ ብሎኝ አልነቃውም ደስብሎኝም ነቅቼ አላቅም። በዚ ሰአት የምነቃው ማታ የሰራውበትን ለመቀበል ነው።
ዛሬም ቢሆን የማረገው ያንን ነው ገንዘቤን ተቀብዬ ወደ ቤት ተመለስኩ ሳሚ ቀን በቀን እየባሰበት ነው ሊሞት አንድ ሀሙስ የቀረው ሰው ሆኗል።
፨ በቃ ዛሬን ዝም አልልክም ሀኪም ቤት መሄድ አለብን አልኩት
፨አል..ፈል..ግም.አለኝ በተቆራረጠ ድምፅ ልሰማው አልፈለኩም።
አንድ ደንበኛዬ የሆነ ባለላዳ ልጅ ጠርቼ በግድ ሀኪም ቤት ወሰድኩት። ከዛ ለልጁ ሂሳብ ልከፍል ስል ውይ ቆንጂዬ አልቀበልም ሶሞኑን ብቅ ስለምል ታካክሽዋለሽ ብሎኝ ሄደ በቃ ወንድ በስሜቱ ምንም ይለውጣል ብሽቅ ብዬ ወደ ሳሚ ተመለስኩ ዶክተሩ ከመረመረው ቡሀላ ውጤቱን ነግረኝ ምን ውጤቱን መርዶዬንም እንጂ በድንጋጤ ደርቄ ቀረው
ይቀጥላል....
✎ ክፍል ስምንት ከ 200 Like በኋላ ይቀጥላል❤️🩹 ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ #ሼር♥️ ማድረግ አይርሱ።

2500
22:34
29.11.2024
💗 ሁለት ልብ 💗
ክፍል 1
ከልጅነቴ ጀምሮ ቤት ዉስጥ ሰላም ፍቅር እያየሁ ነዉ ያደግኩት። የሆነ ጊዜ ላይ ደስታና ፍቅሩ ጭቅጭቅ ወደ ፀብ ተተካ ! አባቴ መስከር ጀመረ።
እናቴ ደግሞ የአባቴ ስካር ስላማረራት ትናገረው ነበር። በርግጥ እናቴ የሱ ነገር ሆኖባት እንጂ ጭቅጭቅ አትውድም በዚ የተነሳ ይደባደባሉ ሳይደበድባት ነግቶ አይመሽም። እኔና እህቴም ድብድቡን ክፍላችን ተሸሽገን በጭላንጭል እየተመለከትን አደግን።
ፀባቸዉ ገና ሲጀመር እንባዬ ከአይኖቼ ዱብ ዱብ እያለ ክፍሌ ተደብቄ አያለሁ። ሁሌም ሰላም የለኝም። አንዳንዴ የአባቴ ተግባር እኔን ራሱ በጣም ያበሳጨኝ ነበር። እንግዳ በሚመጣበት ጊዜ አመትባል በሆነበት ውቅት አባቴ ያለው መጠጥ ቤት ነው። እንደዚ ከመሆኑ በፊት የሚያስቀና ቤተሰብ ነበርን አባቴ ለእኛ ያለው ክብር ደስ ስለሚል ጓደኞቼ ይቀኑብኝ ነበር።
እድሜዬ እየጨመረ ሲመጣ እና ነገሮችን ላቅ ባለ እይታ ማገናዘብ ስጀምር እናቴ የጭቅጭቁን መናሻ ምን እንደ ነበር? አባቴ ለምን እንደዚ እንደሆነ ጠየኳት
የአባቴ ሁኔታ ምን ያህል መጥፎ እንደሆነ ስለተረዳሁት የእናቴ መናደድ ሲያንሳት ነዉ ወደሚል ድምዳሜ ደረስኩ። ምንም አባቴ ቢሆንም በፍፁም ለእኛ አርዐያ መሆን እንደማይችል ተረዳሁ።
።እኔ እና ታናሽ እህቴ ታዲያ እህቴ አባቴን በሚላት ነገር ለእናቴ መጥፎ አስተሳሰብ እንዲኖራት አድርጎል የሚጠጣበት ምክንያት ያልሆነውን እየነገራት ለማሚ ፍቅር እንዳይኖራት ባደረገ ቁጥር እቤት ሰላም እየራቀ መጣ
አባቴን ምን ያህል አሳፋሪ ድርጊት እያደረገ
"ሴት ውዷ አባቷ ሆነ እንዴ ሲለኝ ይቺ አባባል የእናትሽ ቢጤ ነሽ ብትል ይቀልሀል እያልኩ። ምክሬ በፍፁም አልተቀበለኝም።
አባቴ ይህም አልበቃ ብሎት በየመጠጥ ቤቱ ስሟን ማጥፋት ጀመረ። ሚስጥሯን መደበቅ እና የጎደለውን መሙላት ሲገባው ያልሆነችውን የሆነችውን ማውራት ጀመረ ። እቤት ውስጥ መናናቅ ሁሉንም ነገር በየግል ውሳኔ መውሰን ተጀመረ የቤተሰቡ መሰረት ተናጋ!ከምንም በላይ የሚገርመኝ የእናቴ ትግስት እና ፅናት ነው .... ለምን አትፈታውም? እኔ ብሆን እንደሷ ይሄን ያክል ጊዜ የምታገስ አይመስለኝም።
.
እድሜዬ ከፍ ብሎ የአስራሁለተኛ ክፍል ተማሪ ስሆን ቤት መግባት የሚባል ነገር አስጠላኝ። ጠዋት ከቤት እውጣለው በሰበብ አስባቡ ማታ አምሽቼ እገባለሁ ማታ ወደ ቤት ስመለስ ልክ ወደ ሀዘን ቤት የምገባ ይመስለኛል። ወደ ቤት ላለመመለስ ስል ቀኑን በተቻለኝ መጠን ራሴን በተለያዩ ነገሮች ቢዚ በማድረግ አሳልፋለሁ።
ከተወሰና ጊዜ በኃላ ከቤተሰቤ የተነጠኩትን ያጣሁትን ፍቅር ከክበቦች ለማግኘት ወደ አርት ውዳለበት አቀናው
ብዙዎቹ ጓደኞቼ ቤታቸዉ ዉስጥ ያላቸዉ ሰላም እና የቤተሰብ ፍቅር ምን ያህል ትልቅ ፀጋ እንደሆነ አይረዱትም።
"ከሰፈር ስድብና አሽሙር ችዬ ሁሉንም በፍቅር ሳያቸው " ሲመለከቱ በጥንካሬዬ ይገረማሉ። እኔ ከእዚ የገባሁት ያንን ጭቅጭቅ አለመስማት መሸሸጊያዬ ነው።
ቤተሰብ የሁሉም ነገር መሰረት ነዉ። መልካም ባልሆነ ቤተሰብ ዉስጥ ያደገ ልጅ መጥፎ ቢሆን አይገርምም።
ጊዜዉ እየገፋ ሲመጣ የምሳተፍባቸው ክበቦች እና የዳንስ ምሽት ለጊዜዉ ከሀዘናን ጭንቀቴን ከማስረሳት በቀር እዚ ሙያ ውስጥ የመቀጠል ሀሳብ እንደሌለኝ አውቃለው።
.
እድሜዬ 22 ሲሆን ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተመድቤ ፊዚክስ ዲፓርትመንት መማር ጀመርኩ። ሀዋሳ በጣም ዉብ ከተማ ነች። መንገዶቿ በአረንጓዴ ልማት ያጌጡ እና ፅዱ ናቸዉ ። ከፊቼ ጋር ሲነፃፀር የማይገነኝ ነዉ። ሀዋሳ ከዚ በፊት እኔ አባቴ እናቴ እህቴ ሆነን ለጉብኝት መጥቼባት ነበር ግን ታይታ የማትጥገብ ነች።
የላንጋኖ ሀይቅ ታይቶ አይጠገብም ... ብቻ ሁሉም ነገሮ ደስ ይላል። በአንድነት የሰፈሩባት ለምለም ምድር ናት።
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ግቢዉም እንደ ከተማዋ አረንጓዴ ነዉ። ዩኒቨርስቲ መግባት ልክ እንደኔ ባልታሰበ ሰዓት ሰላሞን ለተነጠቀ ሰላም ከሌለዉ ቤተሰብ ለመጣ ሰዉ ትልቅ እረፍት ያለዉ ቦታ ነዉ። ትምህርት ተጀምሮ ጥቂት ወራት እንደተማርን ከክፍል ተማሪዎች ጋር መግባባት ጀመርኩ። ውራቶች የፈጀብኝ እኔ ቶሎ ስለማልግባባ ነው። አይን አፋር ቢጢ ነኝ።
ሲጀመር ግቢው ውስጥ ያሉ ልጆች ቀልብን ይስባሉ የሴቶች አለባበስ የውንዶች ቁመና እረ ስንቱን.........።..።."" ያንን ቤት ማስታውስ አልችልም ...
ሳሚ ፣ ናቲ እና አሮን ጓደኞቼ ሆኑ እኔ ምንም አይን አፋር ነገር ብሆንም ግን ከተግባባን በኃላ ለቀቀኝ። ከእህቴ ልጅ እቤት በተፈጠረው ነገር መልካም ቅርርብ ስላልነበረኝ የወንድምነትን የህትነትን ሁለቱንም ፍቅርን ከነሱ ለማግኘት ብዬ በደንብ ቀረብኳቸዉ። ሳሚ ን ረጋ ብዙም ወሬ የማይውድ ቀይ ድሬ ልጅ ነው። ከአሮን ጋር ያንድ ሀገር ልጆች ነን ከፊቼ ነው የመጣው ።
. ናቲ የሀዋሳ ልጅ ነው እድል ሆኖ ባገሩ ደረሰው ......
ቀስ እያልን እየተላመድን መጣን ከመላመድም አልፎ ምግብ አብረን እየተጎራረስን ስንበላ ፍቅራችን ያስቀና ጀመር ። ማናችንም ተነጣጥለን በልተን አናውቅም በፆታ እኔ ብቻ ሴት ነበርኩ።
አመሻሽ ላይ ከጓደኞቼ ተለይቼ ውደ ላይብረሪ ለመግባት ስል ማሚ ደውለችልኝ ሰላምታ ከተለዋውጥን በኃላ አባቴ እንዴት ነው ስላት
ድምፆ እራቀብኝ ዝምታ ሰፈነ.....
ይቀጥላል....
@leboled_Tereka

336
20:21
14.06.2025
😘ሴተኛ አዳሪ ነኝ😘
እውነተኛና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ በመልካም ልቦች የ ቴሌግራም ገፅ ተዘጋጅቶ የቀረበ💛
▬▬▬❁ክፍል አስር▬▬▬
ደስ የሚለው ቤተሰቤ እኔን በማግኘታቸው ተጨማሪም የልጅ ልጅ ስላገኚ ከመከፋት እና ከመቆጣት ፈንታ ደስ በሚል ሁኔታ እንዳዲስ የተወለድኩ ያክል ነበር የተሰማኝ።
አንድ ቀን ጠዋት በጣም የድካም ስሜት ይሰማኝ ጀመር ከዛ ህመም በቃ ምጤ መጣ ማለት ነው። ቶሎብለው ወደ ቢሾፍቱ ሆስፒታል ተዋሰድኩ ከዛም ሴት ልጅ በሰላም ተገላገልኩ ማያ ማያዬ ነሽ በእርጅናዬ ጊዜ የመጣሽ የልጅ ልጄ ብሎ ማያ አላት አባቴ ።
ማያ ተሰማ ተሰማ አባቴነው በሱ ስም እንድትጠራ ተወሰነ።
አዲሷ ህፃን ደስታን ወደቤታችን ስታስገባ አንዳድ ችግሮችም ነበሩብን የሰው ወሬ ስዉኡ በስመ ጥያቄ አንዳንዴ በአሽሙር አንዳዴ በግልጽ ስድብም ነክ ነገሮችን ጣል ሳያረጉ የሚሄዱ ትንሽ ሆኑ።
፨ ማነች ነበር ያልሽኝ ረስቻታለው እኮ ትላለች አንድ አዲስ ገቢ የምትመስል ሴትዮ
፨ የጋሽ ተስማ ልጅ ናታ። እንዴት ያለች ጎበዝ ነበረች መሰለችሽ እነ ሚጣን ታስጠና ነበር።
አሀ ወይዘሮ ውቢት ናቸው የሚጣ እናት በጣም ወሬኛ ናቸው ባላቸውንም የፈቱት በወሬ ሱሳቸው ተማሮባቸው ነው እያሉ ያሟቸዋል የዛሬን አያርገውና ልጃቸውን አስጠና ነበር።
፨ እሺ አለች ሁለተኛዋ ሴት ቀበል አርጋ
፨ምን ያረጋል ጎረምሳ ተከትላ ተፋች ይህን የተከበረ ቤተሰብ አዋረች አሉ ምሬት ባለበት ድምጽ።
፨እና ዲቃላዎቿን ይዛባቸው መጣቻ አለች ከዛም ልጄ ማልቀስ ጀመረች እና የተኛው መስዬ የነበርኩትን ተነሳው ከዛ እንደዛ ሲዘለዝሊኝ የነበሩ ሰዎች በአንዴ ወደኔ ተቀየሩ።
፨ውይ ቤቲዬ ነቃሽ እስቲ ጡት አጥቢያት አሉ ወሮ ውቢት
፨ውይ ወሮ ውቢት መተዋል እንዴ ብዬ እንዳላወቀ ማስመሰል ጀመርኩ
፨ አዎ ትንሽ ቆየን እቺ ደሞ ሜሮን ትባላለች አንቺ ከሄድሽ ቡሀላነው የገባችውና እነ ሚጡን ታስጠኚ የነበረውን እየነገርኳት ነበር ኡኩኡኡኩኡኡ ብለው ሳቁ።
፨ ጥሩ አረጉ እና ሜጣ ደናነች ስንተኛ ክፍል ገባች አልኳቸው በሁለት አመት እንደምታንሰኛ እያስታወስኩ።
፨ውይ ሚጣዬማ አሁን አድጋ ልትመረቅ አንድ አመት ነው የቀራት አካውንት ነው ምን ነበር የምትማረው.....
፨አካውቲንግ አለች አጠገባቸው ያለችው ልጅ
፨አፌ ቁርጥ ይበልልሽ እሱን ነው እየተማረች ነው አሉ።
ወይኔ ቤቲ ይሄኔኮ እንደቤዛ ዶክትሬቴን እየተማርኩ ነበር ወይም ኢንጂነሪንግ ብቻ አንዱን አላጣም ምን ዋጋለው ዛሬ እንደዚ ሆኜ ሚጣ እንኳን በልጣኛለች።
የድሮ የት.ቤት ጓደኞቼም እየመጡ ይጠይቁኝ ነበር ብዙዎቹ ጥሩ ደረጃ ላይ ናቸው። አንዳዶቹ ደሞ ከነ ይሻላሉ።
ያም ሆነ ይህ ቶሎ ከመታረስ ወጥቼ የሆነ ስራ መጀመር አለብኝ.....

ያም ሆነ ይህ ቶሎ ከመታረስ ወጥቼ የሆነ ስራ መጀመር አለብኝ።
ነገር ግን ችግር የማያጣው ህይወቴ አንድ ፈተናን አጋፍርጠኝ የህመሜ ጣጣ ኤች አይቪ እንደያዘኝ ካወኩ ጀምሮ ለበሽታው የሚሰጠውን እድሜ ማራዘሚያ መውሰድ ጀምርያለው ይህንን ግን ቤተሰቦቼ አያቁም ነበር ። ልጄን ስወልድ ግን የግድ ማሳወቅ ስለነበረብኝ ለእናቴና ለቤዛ ነገርኳቸው። ይህ ነው ችግር ያመጣብኝ የልጄ ክርስትና ካለፈ ቀን ጀምሮ በግልፅ ባያሳዩኝም እኔን እንደ ማግለል ማረግ ጀምረዋል። ከበፊቱም ከናቴ ጋር በደንብ አልስማም ይህ ሲጨመር ደሞ ይባስ ያጋጨን ጀመር አብሮአደጌ እህቴ የምላት ቤዛ ራሱ እንደድሮ አልሆን አለችኝ።
ከአባቴ ለቤቲ ይሰጣት ተብሎ የሚላክ ብር ወደ እኔ የሚደርሰው ሩቡ ሆነ ለራሴ ሞዴስ መግዣ እስካጣ ድረስ ብዙ ነገሮች ይደርስብኝ ጀመር።
እኔግን ይህን ሁሉ ዋጥ አርጌ እንድኖር ያረገኝ ሁለት ምክንያቲች ነበሩ።
አንደኛ አባቴ ነው ያንን ሁሉ በደል ከበደልኩት ቡሀላ ድጋሚ እናቴ አሳዘነችኝ ብዬ መውጣትአልፈልግም።
ሌላው ደሞ እናቴ እኔን ትንሽ ታርቀኝ እንጂ ሁለቱንም ልጆቼን በደንብ አርጋ ትንከባከብልኝ ነበር በተለይ ሚኪን በጣም ታቀርበው ነበርና ልጆቼን ከረጅም ጊዜ ቡሀላ የናትነት ፍቅር እና ደስታ ማሳጣት እኔን ነው ጥፋተኛ የሚያስደርገኝ።
ያም ሆነይህ ባድም በለሌ እኔን ከሚነሱኝ በላይ የሚሰጡኝ ስለሚበልጥ መቆየቱ ለኔም ጥቅም ነው።
ግን ታድያ ካለገንዘብ እስከመቼ?
ይህ የተረገመ ሀሳብ ነው አንድ ቀን ትልቅ ስህተት ውስጥ የከተተኝ.....
ያኔ የሞዴስ እንኳ አትቼ በነበረበት ጊዜ አንድ ሀሳብ ባይምሮዬ ደጋግሞ ይመላለስ ነበር ። በተለይ ይህን ሀሳቤን የምታጠናክርልኝ አንዲት ጓደኛ ሳገኝ ደሞ ለማረግ ወሰንኩ። ይህ ሰሞኑን አይምሮዬ ውስጥ ሲመላለስ የነበረው ለአንድ ቀን እንኳ ቢዝነስ መስራት ማለትም ወደቀድሞ ስራዬ መመለስ ነበር ይህን ነገር እንዳረገው ሞራል የሆነችኝ ደሞ የቀድሞ የችግር ጊዜ ጓደኛዬ ሜላት ናት። አንድ ሀገር ላይ አርፋ መቀመጥ የማይሆንላት ሜሊ ደዘ ክርመጣች ሰነባብታለች እና ወደ ድሮ ከተማሽ ገባው ልትለኝ ስደውል ነበር እዚ እንደሆንኩ የነገርኳትና የተገናኘነው።
የደረሰብኝ ሁሉ አጫውቻት አሁን ያለውበትን ሁኔታ ነግሬያት ነው ይህን ሀሳብ የሰጠችኝ እኔም ላስብበት ብዬ ነበር ።
ዛሬ ቀኑ አርብ ነው የቅዳሜና እሁድ ዋዜማ በዚቀን ደብረዘይት ከተለያዩ አቅጣጫዎች ሪዞርቶቿን ያሉ ለመዝናናት በብዛት የሚመጡበት ቀን ነው። እንግዳ ተቀባይ የሆኑት ህዝብና ሀይቆቿም እጃቸውን ዘርግተው ሁሉንም እንዳመጣጡ አስደስተው ይመልሱታል።
እኔም በዛች ደመቅ ባለች አርብ ነበር ጓደኛዬ ጋር ነው ማድረው ብዬ ልጄን ለእናቴ ትቼ ወደ ከባዱ ስራ የሄድኩት እንደወትሮ ብዙ ባልዘንይም ለክፉ አልሰጥም ።
እናም ሁሌም እንደማደርገው ሀሪፍ ቦታ ይዤ ቆምኩ አሁን ያለሁበት ቦታ ከሰፈራችን ብዙ ሰለሚርቅ ብዙም አልፈራውም። ግን ዛሬ እድል ሊቀናኝ አልቻለም ሰው የሚባል ጠፋ አብረውኝ የነበሩ ሴቶች እያለቁ መጡ አዲስ ስለሆንኩ ይሆናል ብልም ደንበኛ ሳይመጣ እኩለለሊት ላይ ደረስኩ.....
ይቀጥላል......❤️🩹
✎ ክፍል አስር ከ 100 Like በኋላ ይቀጥላል❤️🩹 ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ #ሼር♥️ ማድረግ አይርሱ።

18:20
31.01.2025
1600
19:13
05.11.2024
😘ሴተኛ አዳሪ ነኝ😘
እውነተኛና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ በመልካም ልቦች የ ቴሌግራም ገፅ ተዘጋጅቶ የቀረበ💛
▬▬▬❁ክፍል ስምንት▬▬▬
ዶክተሩ ከመረመረው ቡሀላ ውጤቱን ነገረኝ ምን ውጤቱን መርዶዬን እንጂ ሳሚ የኤች አቪ ኤድስ ታማሚ ነው እናም ብሎ ህመሙ በተጓዳኝ ያመጣበትን ሌሎች በሽታዎች ማውራት ጀመረ እኔግንመስማት ያቆምቁት የኤች አቪ ኤድስ ሲለኝ ነው ።
፨ ያው አንቺም ባለቤቱ ከሆንሽ መመርመር ያለብሽ ይመስለኛል ያው መዳኒቱን በቶሎ እንድጀምሪ አለኝ እኔም ረጅም ሰአት በዝምታ ከተዋአኩ ቡሃላ ለመመርመር ወሰንኩ ከዛም ሳሚ ወደተኛበት ክፍል ሄድኩ።
ንዴት እልህ ሀዘን ብቻ ሁሉም መጥፎ ስሜቶች ይሰሙኛል ገና ክፍሉ ውስጥ እንደገባው ነበር እሱላይ መጮህ የጀመርኩት
፨ለዚ ነበር የመጣከው ለሁለተኛ ጊዜ ህይወቴን ልበጠብጥ ምን ልሁን ቆይ አልሞት አልኩክ ድሮም እኔነኝ ጥፋተኛ ልቤን ብቻ የምከተል የማረባ ከንቱ........ሌላም ሌላም አሁን የማላስታውሳቸውን ብዙ ነገር ተናግሬዋለው ይህን ሁሉ ድናገር ዝም ብሎ እያለቀሰ ይሰማኛል።
ትንሽ ንዴቴ በረድ ሲልልኝ አንድ ጥያቄ ጠየኩት ታውቅ ነበር በሽታው እንዳለብካ ታድያ ለምን መጣክ።
፨ ቤቲዬ የምነግርሽን ነገር ማመንም አለማመንም ያንቺ ምርጫ ነው እኔግን ሞት አፋፍ ላይ ቆሜ አልዋሽም።
ያኔ ሻሸመኔ ውስጥ የምሰራው የቀን ስራ ሳይሆን...
፨ታድያ ምንድነው አልኩ በመገረም
፨የቀን ስራ ሳይሆን አለ ደገመና ማለት ስራያ ተርበተበተ ግን እንደምንም አወጣው በቃ ስራዬ ከተለያዩ ሀብታሞች ጋር ማደር ነው ጥሩ ስለሚከፍሉ ለዛ ነው አድሬም አምሽቼም እመጣ የነበረው የምሰራው የቀን ስራ አንቺና ልጄን ማኖር ስለማይችል አንቺም ቤተሰቦችሽ ጋር የለመድሽው እንዳይቀርብሽ ብዬነው። ግን ፀፀት ሁሌም ያሳምመኝ ነበር ለዛ ነው እጠጣ የነበረው።
፨ አሁን እሱን ተውና በሽታው እንዳለብክ ታውቅ ነበር ወይ አልኩ እየጮኩ።
የሚያወራልኝ ታሪክ በጣም ቢያሳዝነኝም ያን ሰአት ግን ማዘኔን ማሳየት አልፈለኩም
፨ በሽታው እንዳለብኝ በምርመራ አላረጋገኝኩም ግን እጠረጥር ነበር አለኝ በመተከዝ አይነት ።
፨ታድያ እየጠረጠርክ ነው እኔን ለመበቀል ያለውበትን ፈልገክ መተክ እንዲ የተጫወትክብኝ
፨ ይህን ለማረግ አልነበረም የመጣውት ግን ባልጠበኩት ሁኔታ ይቅር አልሽኝ እንደድሮ ቀረብሽኝ ቤቲ እኔ እኮ አፈቅርሻለው በቃ እንደዛ ስትሆኚ ራሴን መቆጣጠር አቃተኝ ደሞ ያንቀን አብረን ማደራችንን እኔም አላውቅም ነበር አጋጣሚ ነው አለና ዝም አለ።
በጭቅጭቃችን መሀል ውጤቴ መድረሱን አንዲት ነርስ ነገረችቺኝ እና ወደ ዶክተሩ ቢሮ ሄድኩ።
፨ እሺ ዶክተር ውጤቴ ምን ሆነ አልኩት ለውጥ ያለ መስሎኝ በተስፋ
፨ አዝናለው ቤቲ ፖዘቲፍ ነሽ አለና መርዶዬን ነገረኝ ነገርግን አለ ቀጠል አርጎ ደስ የሚል ዜና አለኝ የሶስት ወር ነብሰጡር ነሽ ብሎ ለሱ ደስታ የመሰለውን ለኔ ደሞ የሀዘን ሀዘን ሀዘን የሆነ ውን ትልቅ መርዶ ነገረኝ በጣም ሰማይ ምድሩ ዞረብኝ ግን ማረግ የምችለው ነገር አልነበረኝም።
፨ ቤተልሄም መደንገጥ የለብሽም በሽታው እኮ መድሀኒቱን እየተከታተልሽ ከወሰድሽ ራስሽን በሰንብ መጠበቅ ከቻልሽ ብዙም አይጎዳሽም........... ዶክተሩ ያወራል እኔግን እሱን የማዳምጥበት ምንም ጆሮ አልነበረኝም ጭንቀት ብቻ።
ቀናት ቀናትን ሳምንታት ሳምንታትን ወራት ወራትን እየወለዱ ያ ክስተት ከተፈፀመ ዛሬ አራተኛ ወር ተቆጠረ አራት ከባድ እና አስከፊ ወራትን አሳለፍኩ አሁን የርግዝና ስድስተኛ ወሬ ገባ።
የመጀመሪያውን ጥቂት ሳምንታት ወደስራ መመለስ ከብዶኝ ነበር ሳሚን ማስታመምና የራሴን ቁስል ማከም በጣም ይከብድ ነበር ነገር ግን ሳሚ ብዙም አልቆየም ከወር ቡሀላ አረፈ ብቻዬን ቀበርኩት በሰው ሀገር ብቻዬን ሀዘን ተቀመጥኩ። እሱ ካረፈ ቡሀላ ልጄን እና እኔን ማኖር ስለነበረብኝ ወደ ስራ ተመለስኩ ቢሆንም እርግዝናው እየገፋ ሲሄድ ግን መስራት አልቻልኩም ማንም የሚፈልገኝ ስለሌለ መቆም ብቻ ሆነ ስራዬ የሶስት ወር የቤት ክራይ አልከፈልኩም አሁን አሁንማ የምንበላው እያጣን ነው።
አንድ ቀን ጠዋት አከራዬ በሬን አንኳኩ ፊታቸው ላይ ጥሩ ስሜት አላይም።
ማነሽ ቤተልሄም ላናግርሽ ፈልጋለው ነይ በረንዳው ላይ ጠብቅሻለው ብለውኝ ወጡ ምን ሊሉ ይሆን እያልኩ ፊቴን ታጥቤ ሄድኩ..
፨ተቀመጭ ቤተልሄም ማውራት አለብን አሉኝ ገና እንደደረስኩ
፨ምነው ጋሽ ከቤ ችግር አለ አልኩኝ ለማወቅ ጓጉቼ
፨ ያው ቤቲዬ እንደምታውቂው እኔና ባለቤቴ ጡረታ የወጣን ሰዎች ነን ግን ምስጋና ለልጄ ይግባውና ይህን የመሰለ ቤት ገዝቶ መተዳደሪያ ሰጠን እናም ከዚቤት ከምናገኘው ገንዘብ ነው ምንተዳደረው።
፨ ማለት ጋሼ ወደ ነጥቡ ይግቡልኝ አልኩ መጨረሻውን የማውቀውን ንግግር ከሳቸው ልስማው ብዬ
፨አንቺ ግን ለተከታታይ ወራት ክራይ አልከፈልሽም ወይዘሮ ጥሩ ባለውለታዬ ስለነበሩ ብዬ እስካሁን ታገስኩ አንቺ ግን ሰሞኑን ወደስራ ስቴጂም አላይም ጭራሽ አርግዘሻል ።
፨ እና ቤቱን ልቀቂ እያሉኝ ነው አልኩ ንግግራቸውን ሳላስጨርስ
፨እንደሱ ሳይሆን ወላጆችሽ ጋር ልውሰድሽ ነው የምልሽ
፨ወላጆቼን ያውቋቸዋል እንዴ አልኩኝ ትንሽ ደንግጫለው
፨ማነሽ ቤተልሄም ስላንቺ ሁሉንም ባይሆን በጥቂቱ ወይዘሮ ጥሩ አጫውታኛለች ለዚህም ነው ከነሱጋር ላስታርቅሽና ከዚ አሳዛኝ ህይወት ውጪ ልጄ እኔ አንቺን እንዲ የምጨቀጭቅሽ ከክራይ ለማገኘው ገንዘብ ብዬ ሳይሆን ደስ ብሎሽ እንድትኖሪ ነው አስቢበት ።
ብለውኝ ጥለውን ገቡ። ከባድ ጥያቄ ነበር የጠየቁኝ አሁን ላይ ሁለትችምርጫዎች የኔን የወደፊት እጣፈንታ ይወስናሉ። እንደዛ ያሰቃየሁት አባቴ እንደዛ ያስለቀስኳት እናቴ ጋር መሄድ ወይም ልጆቼ በረሀብ ሲሰቃዩ ምስየት ለኔ ሁለቱም ከባድ ናቸው።
ካሽ ከቤ ይህን ካሉኝ ከሳምንት ቡሀላ ውሳኔዬን ወሰንኩ ወደ ደብረዘይት መመለስ።
ውሳኔዬን ካሳወኳቸው ቡሀላ ወደ አባቴ ጋር ደወልን ወይኔ ድምፁን ስሰማ ደስ አለኝ ካሽ ከቤም በአሪፍ ሁኔታ ካናገሯቸው ቡሀላ ለእሁድ ቀጠሮ ያዙ አባቴ የኔን ስም ሲሰማ የደነገጠው ድንጋጤ ከድምፁ ውስጥ ያስታውቅ ነበር። የማይደርስ ቀን የለምና እሁድ ደርሶ ጉዞ ወደ ደብረዘይት አረግን።
ደብረዘይት እንደተለመደው እጇን ከፍታ ነበር የተቀበለችኝ ሁሌም መግቢያዋ ላይ የሚታዩት ችግኞቿ ከብዙ መታወቂያዎቿ ውስጥ አንዱ ነው በዚ ስድስት አመት ውስጥ ብዙ ነገሯ ተለውጧል። ትቻቸው የሄድኩት ጅምር ፎቆቿ አልቀዋል የህዝብ ቁጥሩና ግርግሩም እንዲሁ ጨምሯል ደብረዘይት ከገባን ጊዜ ጀምሮ ጥሩ ስሜት እየተሰማኝ ነው። መንሀሪያ አካባቢ ወርደን እዛው አካባቢ የሚገኝ ምግብቤት ምሳ በልተን ትንሽ አረፍ ካልን ቡሀላ ካሽ ከቤ አንድ ጥሩ ሀሳብ አመጡ፨ለምን እኔ መጀመሪያ ሄጄ አላናግራቸውም አሉኝ
ለኔም ጭንቀቴን ስለሚያቀልልኝ ተቀበልኩት ከዛ በባጃጅ አብረን ሄደን አሳየዋቸውና እኔ ማንም እንዳያየኝ ባጃጅ ውስጥ ተደበኩ ግን የሚከናወነው ነገር ከርቀት ይታየኛል።
በሩን የከፈተችው ቤዛ ነበረች ወይኔ እሷን ሳይ እንዴት ደስ እንዳለኝ ደሞ አድጋለች ትንሽ በር ላይ ካወሩ ቡሀላ ወደውስጥ ገቡ አሁን በሩ ተዘግቷል።
ምን ዜና ይዘው ይመጡልኝ ይሆን ጨነቀኝ ተነሽና ገቢ የሚል ሀሳብ ጭንቅላቴን ወረረው ግን አልቻልኩም። ሰከንድ ሰከንድ ላይ ደቂቃ ደቂቃ ላይ ተድርቦ ሰአት ሁለት ሰአት አለፈ
✎ ክፍል ዘጠኝ ይቀጥላ

22:29
12.12.2024
close
Specials
ыбвьст

Channels
5
128K
lock_outline
CPM
lock_outline$$ 20.99
$$ 18.89
-10%
Reviews channel
No reviews
Channel statistics
Rating
7.1
Rating reviews
0.0
Сhannel Rating
4
Subscribers:
2.6K
APV
lock_outline
ER
--%
Posts per day:
0.2
CPM
lock_outlinekeyboard_double_arrow_left
shopping_cart
Channels:
0
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Total:
$0.00
Add to Cart
Clear the cart
Are you sure you want to clear the cart?
You will be able to add channels from the catalog to the cart again.

Clear my cart
Cancel
Комментарий